የአማራ ክልል ምክር ቤት የቢሮ ኃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ።

ባህርዳር:- መስከረም 21/2019ዓ.ም (ክልል ም/ቤት)

የአማራ ክልል ምክር ቤት የቢሮ ኃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ።

ባህርዳር:- መስከረም 21/2019ዓ.ም (ክልል ም/ቤት)

የአማራ ክልል ምክር ቤት በክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ የቀረቡትን የአስፈፃሚ አካላት ሹመት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል ።

1. ዶ/ር የሻለም ገዛኸኝ ———- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ

2.አቶ ጥላሁን ፈንታው ———-የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

3. ደ/ር መስፍን አበጀ———- የግብርና ቢሮ ኃላፊ

4. አቶ ጥላሁን ወርቅነህ———- የት/ቢሮ ኃላፊ

5. ዶ/ር ሞላ መልካሙ ———- ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ

6. ዶ/ር ኢንጅነር ዳኝነት ፈንታ——– ውኃ ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ

7. አቶ አታላይ ጥላሁን———- የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ

8. ዶ/ር ጋሻው ሙጨ ———- የእንሰሳት ና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

9. ዶ/ር እሸቱ የሱፍ———— የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ

10. አቶ አባይ መንግስቴ ———- የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

11. ወ/ሮ ባንቺአምላክ ገ/ማርያም ———- የሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

12. አቶ እንድሪስ አብዱ———- የኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ

13. አቶ አብዱልከሪም መንግስቱ———- የጤና ቢሮ ኃላፊ

14. ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ ———- የሴቶች፣ህጻናት ፣ወጣቶች ና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

15. ዶ/ር ስቡህ ገበያው ———- የስራና ስልጠና ቢሮ ኃላፊ

16. አቶ ኃይሌ አበበ ———- የማዕድን ቢሮ ኃላፊ

17. አቶ ብርሀኑ ጎሽም ———- የፍትህ ቢሮ ኃላፊ

18. አቶ ተስፋሁን አለምነህ ———- የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኃላፊ

19. ዶር ደመቀ ቦሩ ———- የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ

20. ዶ/ር ጋሻው አወቀ ———- የመንገድ፣ትራንስፖርት ና ሎጅስቲክ ቢሮ ኃላፊ

21.አቶ ሲሳይ ዳምጤ ———- የመሬት ቢሮ ኃላፊ

22. ዶ/ር ኢብራሂም ሙሀመድ ———- የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ

23. አቶ መልካሙ ፀጋዬ ———- የባህል ፣ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top