ባህርዳር:- መስከረም 21/2019ዓ.ም (ክልል ም/ቤት)

ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ሁነው ተሹመዋል።

ባህርዳር:- መስከረም 21/2019ዓ.ም (ክልል ም/ቤት)

ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ሁነው ተሹመዋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው።

ምክር ቤቱ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን በድጋሜ የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል። ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ባለፉት ዓመታት የአማራ ክልልን ምክር ቤትን በአፈጉባኤነት መርተዋል።
አፈጉባኤዋ ባለፉት ዓመታት ውጤታማ ሥራዎችን መሥራታቸው ተገልጿል። በዚህ ውጤታማነታቸው እንዲቀጥሉ በድጋሜ የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟቸዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top