አቶ አማረ ሰጤ የአማራ ክልል ምክር ቤት ም/አፈጉባኤ ኾነው ተሹመዋል።

የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ አቶ አማረ ሰጤን በድጋሜ የክልሉ ምክር ቤት ም/አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟቸዋል።